የሱልጣን ሀንፋሬ አሊሚራህ የህይወት ታሪክ
ከአንዴም ሁለቴም ስለህይወት ታሪካቸው ኢንተርቪ አድርገው ነበርው። ከስልጣን ሀንፋሬ ጋር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የተገናኘው ወደአፋር ላይመለሱ ወደአዲስ አበባ በሄዱበት ነህሴ23/ 2012 በሠመራ በአውሮፕላን ውስጥ ነበር የተገናኘው። ከአምስት ቀን ቡሗላ ወደአፋር እለተ ሰኞ ሰመራ የሚመለሱ መሆኑን ነግሮኝ ነበር። ነገር ግን በሄዱበት አዲስአበባ ህመም አጋጥሞት በሆስፒታል ስረዱ ቆይተው ሞት ቀጠሮ የለውምና እነሆ ወደማይቀረው አለም አለፉ። አዎ እኛም በተራችን የምንሄድበት ቀን መምጣቱ አይቀሬ ነው። ለእሳቸው አላህ ይዘንላቸው።
ወደታሪካቸው ስንመለስ አምባሰደር ሱልጣን ሀንፋሬ አሊሚራህ በ1942 በአፋር ክልል በአሳኢታ ወረዳ ሂናሌ ቀበሌ ተወለዱ። በልጅነታቸው በአሳኢታ አረቢያ መድረሳ (የአሁኑ መሀመድ ሐንፋሬ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መማር ጀመሩ። ከአንድ እስከ አራተኛ ክፍልም እዛው ተማሩ።
በመቀጠል ከ5ኛ ክፍል እስከ 6ኛ ክፍል ማለት ኤርትራ አስመራ ከተማ ትምህርታቸውን ተከታተሉ።
በጀመሩት ት/ት በመግፋት በአዲስአበባ በተለያዩ ት/ቤቶች ማለትም ( በምንሊክ ፣ ተፋሪ ሞኮነን ፣ ኮተቤ) ብሎም ለሁለተኛ ደረጃ ት/ት በ1960 ወደግብጽ በመምራት ማትሪክ በመውሰድ ወደካይሮ ዩንቨርስቲ በመግባት የከፍተኛ ት/ት መከታተል ጀመሩ። በተመሳሳይም 1964 ወደአሜሪካ በመሄድ ዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካን ዩንቨርስቲ በፖለቲካል ሳይንስ ልመረቁ ችለዋል።
ሱልጣን ሀንፋሬ ከልጅነት ጀምሮ በተለያዩ ሀላፊነቶች ሠርተው ማህበረሰቡን አገልግለዋል። በተለይ የአሳኢታ ወረዳ አስተዳደር ፣ የአሳኢታ ከተማ ካንቲባ ፣ የአሳኢታ እርሻ ቢሮ ዋና አመራር በመሆን አገልግለዋል።
ከ1961 ጀምሮ ወደፖለቲካ ፊቱን በማዞር በማእከላዊ መንግስት የአፋር ህዝብ ውክልና እንዲኖር ታግለዋል። ከአፄ ኃይለስላሴ እና በተመሳሳይ ከብዙ አመራሮች ጋር መልካም ግንኙነት በማድረግ በቤተመንግስቱ የራሳቸው የፖለቲካ እንቅስቃሴ ያደርጉ ነበር። ለጥቂት ግዜም ቢሆንም ለተከታታይ ስምንት ወራት ከሊቀመንበር መንግስቱ ሀይለማርያም ጋርም ይገናኙ ነበር። ሗላ ላይ ግንኙነታቸው ሸክሮ ሱልጣን ሀንፋሬ ደርግን ለመፋለም ወደሳዑዲ አረቢያ በመምራት የትጥቅ ትግል ጀመሩ።
ለ17 አመታት በስደት በውጭ እየኖሩ ተግለዋል አታግለዋል። በግንቦት 13/1983 በለንደን ከተማ በደርግና በተቃዋሚዎች መካከል በእንግሊዝና አሜሪካኖች ሸምጋይነት ድርድር ሲደረግ ሱልጣን ሀንፋሬ አሊሚራህ የአፋር ተቃወሚ ነፃ አውጪ ድርጅት Alf በመወከል ከተደራዳሪዎች መካከል አንዱ ነበሩ።
ከገቡ ቡሗላ የፌዴራል መንግስት ፓርለማ አባል በመሆን ያገለገሉ ሲሆን በ1987 ምርጫ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕረዚዳንት በመሆኑን ክልሉን በመደራጀት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱና ሗላ ላይ ከ2000_2006 የኢትዮጵያ ኩየት አምባሰደር በመሆን ለአፋርና ለመሰል ክልሎች ከኩየት በተገኘ ገንዘብ በሀገሪቱ ዜጎች የመብራት አገልግሎት እንዲያገኙ ያደረጉ ጀግና ናቸው። በተለይ የአፋር ህዝብ ራስን በራስ የመስተዳድር ጥያቄ እንዲመለስ ሁለት ትላልቅ ታሪክ ያላቸው የአፋር ትጥቅ ትግል ለማድረግ የተደራጁ ድርጅቶች ማለትም የአፋር ንቅናቄ እና የአፋር ነፃ አውጪ ድርጅት (ALF ) ከጓደኞቹ ጋር ከጁቡቲ ከኤርትራ የአፋር ወጣቶች የተካተቱበት ድርጅት በመመስረት ሁለቱንም ድርጅቶች በሊቀመንበርነት በመምራት የአፋር ትግል ወደሜዳ እንዲወጣ በገንዘብም በጉልበትም በእውቀትም በመደገፍ ውጤታማ ከግብ የደረሰ ትግል በመምራት ለአሁኑ የአፋር ትውልድ በአፋር የተሰየመ ክልል ካስረከቡ ጀግኖች መካከል በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል።
ሱልጣን ሀንፋሬ ማጎብደድ አይማቻቸውም ፣ ለጭቆና አንገት አያደፉም፣ ጥቅማጥቅም የሚሸውዳቸው አልነበሩም። ደፋር የሚሰማውንም ፊት ለፊት የሚናገሩ ሀሜትና ውሸት የማይወዱ አስመሳይነት እና የበታችነት ጭራሽ የሚነቅፉ በመላው በአፋር ህዝብ ዘንድ በዚህ ስብዕናና በጀግንነት የሚታወቁ ጀግና ነበሩ። በወያኔ ዘመነ መንግስት በአፋር ፖለቲካ ውስጥ የህወሓት ጠልቃ ገብነት በመቃወም ወደውጭ ለሁለተኛ ግዜ ለስደት በመሄድ ስለአፋር ስከራከሩ ስሞጊቱ ቆይተው ዶክተር አብይ በተመረጡ ማግስት በሰላም ወደሀገር ቤት ከገቡ ዜጎች መካከል አንዱ ነበር። ከህወሓት ጋር በትግል ዘመን የነበሯቸውና ወዳጅነት ተረስቶ በአፋር ፖለቲካ እጅ ማስገባት በመቃወም እስከመጨረሻ ህወሃት ቤተመንግሥት ለቆ እስከሚወጣ ድረስ ታግለው ስታገሉ የቆዩ እድሜያቸው በትግል የጨረሱ ጀግና ፖለቲከኞ ነበሩ።
በስተመጨረሻ በ2004 የአባታቸው የሱልጣን አሊሚራ በመረከብ የአፋር መንፈሳዊና ባህላዊ መሪ በመሆን እስከ ሞቱበት ሰአት ድረስ ማህበረሰቡን ሲያገለግሉ የኖሩ ጀግና ናቸው። ሱልጣን ሀንፋሬ በምድር ላይ ሁለት ወንድና የአምስት ሴት አባት ተተው ዛሬ በ71 አመታቸው ወደአኼራ አለፉ። ለእሳቸው አላህ ጀነተል ፍርዶውስ ይስጣቸው። ለቤተሰቡም ለአፋር ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ። በአላህ ፍቃድ በሌላ ግዜ ከእሳቸው አፍ የወሰድኩት ግለታሪካቸው የትግሉ አጋሮቹና ወዳጆቹ ምስክርነት ቃል በመዋዛቴት በመፅሐፍ ይዤላችሁ እቀርባለሁ የዛ ሠው ይበለን። በድጋሜ ለሱልጣኑ ጀነትን ለቤተሰቡና ለህዝባችንን መፅናናትን ተመኘሁ።
#አሎ_ያዮ
#መስከረም_10/2013 ተፃፈ

#አአሎ ያዮሎ_ያዮ

https://www.facebook.com/allo.yayo.5
0 Comments