Showing posts with label Siyaasa. Show all posts
Showing posts with label Siyaasa. Show all posts

5 Nov 2022

Alalo bad hot Spring

Alalo bad hot spring lake

 Alalo bad hot spring found 15km away from the region's capital it's wonderful colors the availability of other hot springs around the boiling mud and animals makes the hot spring unique and attractive especially for medicine tourism.

Via VISIT AFAR

Adal Post

23 Aug 2022

የከሸፈው የጠላት ስትራቴጅና ቀጣዩ ሴራ

 የከሸፈው የጠላት ስትራቴጅና ቀጣዩ ሴራ 

(የአፋር ስነልቦና ከአለት የጠነከረ ነው!) 



        

      (ረጅም ፅሁፍ) 


(  Muhammed A. Yassen )


ማሳሰቢያ: 


የዚህ ፅሁፍ ዋና አላማ ከሰሞኑ ክስተት ጋር ተያይዞ "አፋር በገዛ መሬቱ ራሱን እየተከላከለ ነው" ብዬ ድስኩር ለማቅረብ አይደለም። ሆን ብሎ ለመረዳት ያልፈለገና ፅንፍ የያዘ ካልሆነ በቀር ጉዳዩ ግልፅ ነውና።  ወይም ደግሞ የአፋር_ኢሳ (ሱማሌ) ጦርነት ታሪካዊ ዳራ ለማስገንዘብ አይደለም። ይልቁንም የአፋር ህዝብ ባለፉት አራት አመታት እያፈለበት የመጣው ፋተናና እየበጣጣሰ የመጣው የጠላት ስትራቴጂ ከሰሞኑ የአንዳፎዖ ክስተት ጋር አያይዤ ለማሳየት ነው። 


መቅደም: 


ባለፉት አራት አመታት የአፋርን ሰላም ለማናጋት ሌት ቀን የሚሰሩ ሁለት ኃይሎች መኖራቸው ለሁሉም ግልፅ ይመስለኛል። እነርሱም የታላቋ ሱማሌ ህልመኞችና የዓባይ የትግራይ አቀንቃኞች። ( በጅምላ መፈረጅ እንዳይሆንብን ሁለቱን ኃይሎች በኢሳ ተስፋፊ ኃይልና የወያኔ ኃይል ተብሎ ቢወከል የተሻለ ነው። ከሱማሌ ወንድሞቻችንና ከትግራይ ህዝብ ጋር እንደ ህዝብ ችግር የለብንምና።) ሁለቱም ኃይሎች የጋራ የሚያደርጋቸው ባህሪያቸው በ መሳሪያ ኃይል መተማመናቸውና ተስፋፊነታቸው ነው። የሚያገናኛቸው አላማ ደግሞ ለወደፊት ህልማቸው ለማሳካት እንደ ተግዳሮት የሚያዩት አፋርን ጠንካራ ሆና ማየት በመሆኑ አፋርን ማንበርከክ ወይም ማዳከም የሁል ጊዜ ሞኞታቸው ሙከራቸው ነው። ታዲያ "ባለፉት አራት አመታት" ያልነው ነባራዊ ሁኔታን ለማሳየት ያክል እንጅ ረጅም ታሪክ ያለው የቆየ ጉዳይ መሆኑን ከግምት እንድታስገቡ ይሁን።


(1) . መግቢያ: 


ወያኔ አፋርን በተመለከተ ሁለት ስትራቴጂ በመቀየስ ወደ ስራ የገባው ገና ከሸገር ወደ መቀለ በተመለሱበትበት ሰሞን ነበር። አንደኛው ስትራቴጂ: አዘናግቶ ማጥቃት ይባላል: የዚህ ስልት ዋና አላማ ከተቻለ ከአፋር በኩል ቁልፍ ሰዎችን በመደለል  አፋርን ከጎናቸው በማሰለፍ ከአጋሮች (ኢትዬጵያ: ብሔር ብሔርሰቦች) ጋር ማጋጨት ስሆን ካልሆነ ደግሞ አፋር ከማንም ጋር እንዳይወግን በማድረግ መጨረሻ ላይ መጠቅለል ነው።  ሁለተኛው ስትራቴጂያቸው ደግሞ ከአፋር ጋር ግጭት ውስጥ ያሉትን በአሊያንስ በመጠቀም አፋርን በጦርነት ማንበርከክና በጦርንበት በሚደረሰባቸው ኪሳራ ተስፋ እንድቆርጡ ማድረግ ነው። 


(2.1). የሁለቱ ስትራቴጂዎች አፈፃፀም


የመጀመሪያው ስትራቴጂያቸው የማስፈፀሚያ ስልታቸው የተሳሳተ ግንዛቤ ላይ ሰለቆመ ገና በጅምሩ ነበር የከሸፈባቸው። “ከአፋር በኩል የተወሰነ የጎሳ መሪዎችና ተሰሚነት ያላቸው ሰዎች በጥቅም በመደለል ከጎናችን ካሰለፍን የአፋር ህዝብ በራሱ ጊዜ  ከኛ ጎን ይሰለፋል” የሚል ከበፊት ጀምሮ ሰለ አፋር የያዙት የተሳሳተ ግንዛቤ ለይ በመንተራስ ያደረጉት ሙከራ ነው። የዚህ ስትራቴጂ ዋና አላማ አፋርን ከተቻለ ከጎን ማሰለፍ ካልተቻለ ቢያንስ ጦርነት ላይ እንዳይሳተፉ ማድረግ ስሆን ድል ስቀናቸው በስተመጨረሻ የአፋር መሬትና ሀብት ማዕከል ያደረገ ታላቋን ሀገረ መንግስት መመስረት ነበር። ሆኖም ግን እንደተሳሳቱ የገባቸው ዘገይቶ ነው። "ዓፋር ክወቅዐና?!" ብሎ ደብርፅዬን ቱግ ያለው ለዛ ነበር። 


የመጀመሪያው እንዳልሰራላቸው እርግጠኛ ስሆኑ ሁለተኛው ስትራቴጂያቸው ነው የነደፉት። እሱም ከቆላ ተንቤን መልስ መቀሌን ስቆጣጠሩ!! ስትራቴጂው shock Doctrine ይባላል። መተግበሪያ ስልታቸው የአፋር ጠላት ከሆነው  ከጅቡቲው ኢስማኤል ኡመር ጌሌ  ጋር ጥምረት በመፍጠር የኢሳ (ሱማሌ) ኃይልን በመጠቀም ከፊትና ከኋላ በተመሳሳይ ግዜ ውጊያ በመክፈት የአፋር ኃይልን አጣብቂኝ ውስጥ ማስገባት ነው። የዚህ ስትራቴጂ ዋና አላማ ከስር እንደተያያዘው " አፋር Extensional treat  እንድሰማው በማድረግ በኢትዬጵያ ላይ ተስፋ ቆርጦ የነፃነት ጥያቄ እንድያነሳና… የአፋር ትሪያንግል መመስረት ወደ ሚል ትግል እንድገባ ማድረግ ነው።" አፋርን ወደዚህ ተስፋ መቆረጥና የስነልቦና ውድቀት ማስገባት ከተቻለ የፈለጉትን ማሳካት እንደሚችሉ በመገምገም የነደፉት ስልት ነው።  ይህ ብቻ አይደለም። ይኼኛው ሰተራቴጂያቸው ብዙ ጥቅም እንደሚያስገኝላቸው በመተማመን ነው። በተለይ ከጅቡቲ መንግስት የሚፈልጉትን ነገር ማገኘት፣ ከሱማሌ ኃይሎች ጋር ታክቲካል አሊያንስ መፍጠር፣ የኢትዬ ጅቡቲን መሰመር በቀላሉ ለመያዝ፣ ወዘተ! 


የጅቡቲው እስማዔል ኡመር ጌሌ በበኩሉ የዶር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ በቀጠናው የመጣው የአሰላለፍ ለውጥ ስጋት የፈጠረበት ገና አጀማመሩ ላይ ነበር። በመሆኑም የሪፐፕሊካን ጋርዱ መሪ በሆነው ጀ/ መሀመድ ጃማዕ አስተባባሪነት በአፋር–ኢሳ (ሱማሌ) ግጭት ቀጠና ላይ የስልጠናና የትጥቅ ድጋፍ በማድረግ የጦርነት ቅስቀሳ ጀመረ። ብዙም ሳይቆይ ኡንዳፎዖ ላይ የአፋር ባንድራ አውርዶ በማቃጠል "እኛ ሱማሌ እንጅ አፋር አይደለንም" በሚል መፈክር ጦርነት በይፋ እንድታወጅ አደርጎ ነበር። እዚህ ጋር መዘንጋት የሌለበት ነገር ቢኖር  የታላቋ ሱማሌ ህልመኞችን በማስተባበር፣ ፋይናንስ በማድረግና ስትራቴጂዎችን በመቀየስ እንደ ጎበዝ አለቃ ሆኖ የሚያገለግለው የድሬዳዋ ተወላጁና የጅቡቲው ፕሬዝደንት እስማኤል ኡመር ጌሌ መሆኑ ነው። ሰለሆነም የእቅዱ አፈፃፀም ውስጥ ከመቅዲሾ እስከ ጅግጅጋ ብዙ አካላትን ያሳትፋል። የጅቡቲው በየአመቱ "Heritage" በሚል ስም የሚካሄደው ስብሰባ፣ በሱማሌ ክልል "ኣይሻ ላይ በየአመቱ የሚከበረው በአል" የዚህ ፕሮጄክት አካል ተደርጎ የሚወሰዱ ናቸው። የሱማሌ  ክልሉ መስጠፌም የዚህ ህልም ተጠቂ መሆኑን ብዙ ማመሳከሪያ ማምጣት ይቻላል። በርግጥ በአማርኛ ስያወራ ብቻ ለሰማ ላይመስለው ይችላል። 


(3). የወያኔ ወረራ፣ የእስማኤል ጌሌ ሰርግና ምላሽ 


የወያኔ ኃይል በያሎ በኩል የመጀመሪያ ወረራ ስፈፅም በደስታ አቅሉን ከሳቱት ውስጥ በዋናነት የጅቡቲው እስማኤል ጌሌ ይጠቀሳል። የኢሳ (ሱማሌ) ኃይልን በማንቀሳቀስ በአምስት ግንባር ውጊያ እንድከፈት ለማድረግ ሳምንት አልፈጀበትም። በዚህ ብቻ አላበቃም። የወያኔ ኃይሎች ከውጭና ከውስጥ የሚያደርጉት ማንኛውም ግንኙት በማስተባበር ከሱዳን ቀጥሎ ሁለተኛ ደረጃ ይይዛል። ሚሌ የተቆጣጠሩ ስመስለው ወታደሮቹን ወደ አፋር ድንበር እስከ ማስጠጋት የደረሰ ደፋር ነው፣ እስማኤል። ኧረ ለምርጫ ውድድሩ "የአዋሽ ወንዝን ለስጦታ አበርክትላቸኃለሁ" ለማለትም ትንሽ ይሉኝታ አልያዘውም።  ምን እሱ ብቻ ፤በጦርነት ጊዜ በነበረው ጫና ምክንያት የኢትዬጵያ መንግስት ከወደብ ጋር በተገናኘ ለኢስማኤል ያቀረቡት ጥያቄ በወሳኝ ሰዓት ውድቅ በማድረግ ከጠላት ጋር መወገኑን አስመስከሯል። ሆኖም ግን የአፋር ኃይል፣ እሱንና  ወዳጆቹ እንዳሰቡት በቀለሉ የሚሰበር አልነበረምና በአንድ በኩል የኢሳ(ሱማሌ) ጥምር ኃይልን እየተከላከሉ በሌላ በኩል ደግሞ ወያኔን ሚሌን እየናፈቀው ወደ ቤቱ እንድመለስ ማድረግ በመቻሉ የእስማኤል ደም ግፊት ተነስቶ ለህክምና ከሀገር መውጣት ግድ ሆኖበት ነበር። 


(4). ስትራቴጂው ስከሽፍ፤ 


የጅቡቲው እስማኤል ከግብረ አበሮቹ ጋር ሆኖ ሌላ አጋጣሚዎችን ከመጠበቅ አልቦዘነም። የኢትዬጵያ ፖሎቲካ በአስቸጋሪ ሁኔታ የገባ ስመስለው አጋጣሚውን ለመጠቀም ከመሞከር አይሰንፍም። በተለይ የኢትዬጵያ ጎሮሮ የሆነው ኢትዬ ጅቡቲ መንገድን የሽብር ቀጠና ለማድረግ ያላደረገው ሙከራ አልነበረም። የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች፣ የፌዴራል ፖሊስ አባላት፣ የመከላከያ አመራሮች፣ የአፋር ፀጥታ አካላት፣ የከባድና ቀላል መኪና ሹፌሮችና የአፋር አርብቶ አደሮች የዛ ሽብር ጥቃት ሰለባ የሆኑ ንፁኃን ናቸው። 


እንደገና ሌላ እድል ሙከራ 


የወያኔ ኃይል በሁለተኛ ዙር ወረራው ጭፍራን  ይዞ ዞን አምስትን ስያጠቃ የኢሳ (ሱማሌ) ኃይል ጋር ኡንዳፎዖ ለመገናኘት ቀጠሮ ነበራቸው። በደዌ አድርጎ ወደ ኡንዳፎዖ ለመቆረጥ ያደረጉት ሙከራ የዛ ቀጠሮ ቦታ ለመድረስ ነበር። ሆኖም ግን እቅዳቸውን ቀድሞ ያወቀው የሀገር መከላከያና የአፋር ልዩ ኃይል መንገዱን ታሬና ላይ እንደዘጋባቸው ስያውቁ ወደ ሸዋሮቢት አቅጣጫ ለመመለስ ተገዶ ነበር። ያ ብቻ አይደለም የወያኔ ኃይል አፋርን ለሦስተኛ ዙር ስወር (ሰሜን ዞን) አጋጣሚውን ከመጠቀም የማይቦዝነው የኢሳ (ሱማሌ) ኃይል ጥቃት ፈፅሞ ነበር።  የአፋር ህዝባዊ ኃይል ካለ ማንም እገዛ ሁለቱንም ኃይል እየተከላከለ መቋቋም በመቻሉ ያሰቡት shock doctrine  ስልታቸው እንዳልሰራ ቢረዱም፤ ቢያንስ ኃይላቸውን ሰላዳከምን ከዚህ በኋላ የአፋር ኃይል ስጋት ልሆን ወደ ማይችልበት ደረጃ አድረሰናል የሚል ግምገማ ያደረገው የወያኔ ኃይልና በዛ ተማምኖ ውጊያ የከፈተው የኢሳ(ሱማሌ) አሸባሪ ኃይል ከኡንዳፎዖ መውጣቱን ስሰሙ ከጅቡቲው ኃይል ባልተናነሰ ደረጃ የወያኔ ኃይልም ከባድ ድንጋጤ ውስጥ ገብቷል። የአፋር ስነልቦና ከአለት የጠነከረ የማይናወጥ የማይሰበር መሆኑን የገባቸው ዘገይቶ ነው። 


(5) . ቀጠናዊ የኃይል አሰላለፍ ለውጥና የኢትዬጵያ ፖለቲካ 


ዶር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን እንደመጣ መንበረ ስልጣኑን ለመቆጣጠርና ለመደላደል የግድ የቀጠና ኃይል አሰላለፍ መቀየር ነበረበት። ከሱማሊያው ፌርማጆና ከኤርትሪያው ኢሳያስ ጋር በፍጥነት ጥምረት ማድረግ የተፈለገው ለዛ ነበር። ሚጢጢዬዋ ጅቡቲ ግን ጥምረቱን እንደ ስጋት በማዬት ከዚህ በተቃራኒ የተሰለፉት ኃይሎች ጎን ተሰለፈች። አልሲሲን ጋብዛ በአባይ ጉዳይ መግለጫ እስከ መስጠት ደረሰች። የሱማሊያ አሊያንስ ለመስበር አሸባሪዎችን በመደገፍ አለመረጋጋት ለመፍጠረ ሞከረች። 

በተመሳሳይ መልኩ በአገር ውስጥ የፖለቲካ ኃይል አሰላለፍ ውስጥ ትልቅ ሚና የነበራት ትግራይ ወደ ዳር በመውጣቷ ተተኪ ያስፈልግ ነበር። "ኢትዬጵያኒስቱ" ሙስጠፌ ለዚህ ክብር ለመታጨት ወራት አልፈጀበትም። በመሆኑም የአፋር ሀጅ አወል ለዚህ ክብር ለመታጨት የወያኔ ጦርነት እስከሚነሳ መጠበቅ ነበረበት። 


የወያኔ ጦርነት አፋርን ብዙ ዋጋ ቢያስከፍልም ብዙ ትሩፋት ደግሞ አስገኝቷል። ከትሩፋቶቹ ውስጥ በዋናነት የሚጠቀሰው አፋር በኢትዬጵያ ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ቀንድ እንደ ጂኦግራፊዋ የመሀል ቦታ መያዝ መቻሏ ነው። ባለፈው ሳምንት ኡንዳፎዖ ነፃ ያወጣው የአፋር ኃይል፣ አፋርን ብቻ ሳይሆን ኢትዬጵያን ለማተራመስ የኢትዬ–ጅቡቲን መንገድንና አዋሽ ወንዝን መቆጣጠር ግቡ ያደረገው የአልሸባብ አሸባሪ ኃይል ህልም አከርካሪ የሰበረ ስሆን እንደ ሁልጊዜው ኢትዬጵያን ከውጭ ኃይል የመከላከል የዘውተር ተግባሩን ፈፅመዋል። ያም ሆነ ይህ ኡንዳፎዖ ነፃ በወጣች በማግስቱ ጠሚ ዶር አብይ አህመድ የሱማሌ ክልል ስንዴ ለመጎበኘት በሚል ሰበብ ጅግጅጋን ጎራ ያለው ለፕሬዝደንት ሙስጠፌ "አርፈህ  ተቀመጥ!" የሚል ቀጭን ትዕዛዝ በጆሮው ሹክ ለማለት ነበር። 

እስማኤል ኡመር ጌሌስ? በሂደት የሚናየው ይሆናል!! 


(6). እንደ መውጫ

 

ኡንዳፎዖ ከአሸባሪዎች ነፃ መውጣቷን ተከትሎ ከሃርጌሳ እስከ መቅድሾ፣ ከጅግጅጋ እስከ ጅቡቲ፣ በየሚድያው ቅስቀሳ ተጧጥፈዋል። አላማቸው በተከፈተው ቀዳዳ ገብቶ አፋርን ብሎም ኢትዬጵያን ማተራመስ ስሆን የወያኔ ዳግሞ ወረራ እንድጀመር በጉጉት እየጠበቁ ይገኛሉ። አፋር ደግሞ እንደ ሁልጊዜው በፈጣሪ ተመክቶ አገሩንና ክብሩን ላለማስደፈር በተጠንቀቅ እየተጠባበቀ ይገኛል። 


ሰላም!

23 Sept 2019

Keddeemannul tarrukuse siyaasa, sugte buxa abuuruh gacissa.

 


.
[ ] Doolát xissam ummattaay, Kah xissimtam kaadu ummatta. Doolát isi ummattah ayfaaf tacayuh xissimta. Tooway ummatta xissittah tan doolat edde miraacimtam siyaasâ massoyna. Siyaasâ massoyna kaadu xissam ummattay, doolát kee ummattak loynah raqtam ummatta. Inki baaxoh ummatta addal agattiinal, diinil, cissil kee kalah taniimil sissinaane yaalleenim bictah.
[ ] Too baaxo miraacissah tan doolát, ta ummattaay mangoomul baxsa leh tani, fanteena abtah tan siyaasâ siiratat miraacisaanam faxxinta.
[ ] Takkay ikkal exxak teynal qeegisa siiratat miraaciseenik, ummatta kee doolat fanat, kalah kaadu ummatta fanat bood ugtam raqmali.
[ ] Ceelalloh....Kaxxa Somalia
[ ] Soomaaliyah doolatih addal xeflih kedol rakuh xissimta siyaasâ gexsit, kaxxa soomaaliyaay baadal meqe caddo gufteh sugtek abuuruh gacissa hayte.
[ ] Adam deqsitah yan maxige elle baxxaqsannal " keddeemanni taagah Soomaaliyal kulli kedo, doolát siyaasat mixxaaginna kee muddaqiino Edde gorrissa.
[ ] CL. Soomaaliyal kulli kedoh mari, ken kedoh num doolatak presidenti yekkek, hinnay kaadu doolátak fayyale miraaciino yenek elle kaxxiinitaanam yascasse.
[ ] Tonnah kaadu doolat miraaciinot inki kedo maggom tekkek, kulli kedoh mari qadli mayanam kee inkid akkiyyi anewaam yascuben.
[ ] Adam(1992) Tonnah elle baxxaqsannal,
[ ] Keddeemannul rakuh tarrukuseh tan siyaasah sabbatah, kedooda muddaqiino kee mixxaaginna axcuk ittat boodaanam xalteeh, kalah kaadu ayyuntiino qadli_wayah ummatta fanat sittinway kee kookaxaw Gintem yascasse.
[ ] Cl. Somaaliyyal ummatta fanat addak addah carbi kee doolát qaskarih carbi yekkeh yan uddur mango kedooda doolat miraaciinol ittah anaakarak sugte.
[ ] Toh tonnal anuk keddeemannul xisan siyaasâ sabbatah Soomaliyah doolatal ummattâ fanat isinnik isnnih tabna udduuruk muxxi carbi yekkem yascasse.
[ ] Tohuuk amakkaquk Qusba dimokraasih xintot miraacimta doolat xisoonuh mango gibdaabinitte katasse. Keddeemanni dalkah kedok teyna reedal gactek, gersi kedooda carbih ugutak ittin fanih carbi soolisaanam maxiqqiiminnaay, soomaaliya carbi bulul tikkate.
Soomaaliyal uxi fan sabhaalal le doolát xissimtam maxiqqiiminna. Dimokraasih siirat uxih maqimbinnaay, doolát mirocti kee Parlamah adoytit uxih kedol dooraanamih gexsot tan. Tohuuk uguttaamak, wagri kee addak addah carbi uxih Soomaaliyak kulli dareefal ambullak geytima. Taway tu elle tan caddok taturtek qafar ummatta uma
[ ] QADP 27 liggidah qafar addal fixiixissem ta mabla. Ummatta keddeemannu ittat tuyuxe. Kedo inkinnah dumaak sugtem elle akkale waan gurral, kedô baxiinul itta waklisaanaah, qokolaanam bahsisse. Ummattak qafar baxiinu goori siibimeh.
[ ] Ta mabla ummattat ginteek lakal doolat fanah bahaanamat culte. Kedô baxi arac gersi kay kedoh baxa ciggiilisaanamat ammate. Biiroora kedol loowitaanamat amma yaanamih caddo fan. Ummattâ taamal kedô xiso fanah edde gufte caddo.
[ ] ta umaanet ayyunti fanat kookaxaw ugsaanamih taamat yanin. Ummatta taamal yan num bayseemil esseremek, essera mari kay kedoh naqabuh abam ceelisak kay kedoh mari kaah elle hawissannah abaanam. Tah inkih elle takkem qafar ummattah inkigid takke doolata. Tah inkih akah takkem marin kasat isi ummatta gaadda miraaciinoh sabbata. Hay taway Soomaliyal takkeemik macal baxsale QADP massoyna.
Taway massoynah addat tan keddeemanni gexso bisoh ittek, lakal kaxxa baxaysu neh baahele.
 

12 Jul 2019

Qiisak Baaxô wararih ekraaro kee Abnisso


👇Qiisak Baaxô wararih ekraaro kee Abnisso
...
(🖊Doogisa niqballe)
__________________________

Qiisi net abam, Saqi qayso kee leê gorantoh aba carbi hinnam, kak qellitta mari yanim makkala.
..
Qiisi qarkakisa, Qafar baaxó bukko kee wararat koborak, Kaxxa soomaliyah doolatih xisok giffole exxa tet abaanam hadaf luk ugteenimih 40 liggidak bisoh nan.

Nanu guubuh elle nanih nan ní baaxo, bukko kee wararat elle kobroonu waan innah xer waktih Strategy kah ayyaaquk, Qafárak bukkusan baaxot xisnu wayna doolat axcuk, Tamakkel tablen kartal, tamannal weeloysen.

Ta xer waktih ekraaro muddeeh, abbinoysot sissikuk akak cultem, Qarkakisah abbah suge ziyaad barre. Ziyaad barreh doolat tilyaan lih gacak, carbit qafár baaxoh bukko naharak akak qimbiseenim, Erer magaalak sugte.
Too dabaanih carbit ereriiy, afdamaay, bike edde anuk awayih uddur " Sitti zoon" akak iyyan Zoonih gubat raqqatah tan daqorti inkih qafarak tenegele soomaliyah qarkakisa bukkoh teddereh tan baaxo kinni.

Too uddur, Qafar ummatta ereriik gutuqak ilaa gabbi rasu fanah gutqen. Tohuuk lakal itiyoppiyah doolatitteh qokolut, carbit bukkoh been baaxo, Soomaliyak rakaakayih doolat, Sitti zoonih migaaqal muggaaqisak, Soomalih rakaakayat raaqisen..
Too uddur, Qafarak tama gid takke baaxo, doolat madqaak ugutaak Soomalih baaxo kinnim mixxaage geyaak, baaxo asmat isinnim abiteenim edde yismiten udduuruk ten.
..
Naharsim gabat culseenik lakal siyaasa kee wagri migaaqal, Qafar rakaakayih gubat raqtah baaxo, elle wararan innah ekraaro akah bicsak, Baaxot culan elle kobran inna, ahaak gubal bicseenih yan
#Kartal" tamannal daffeysen.

Tama kartal elle tablen innal, Sitti zoonut raaqisen baaxooy, dumaak kobreeni edde anekal, gabbi rasih gammik ilaa dat gita fan culeeniih, Tohum Qunxafoqo kee gadmaytu fan kinni. Dat gitak addah kaadu yangudi raasa edde anuk tonnah gawwaanî xaquk " Gurmudli" edde culseenih yaniinim kee kalah kaadu, Qammih baxi daqar le kabuk dat gitak addah raqta baaxok, tama kartal " Madane" kak iyyeenih yanin, andaadak foocat tan korkorô deqsita arac edde culseenih yanin.

Tonnah #Carri_rasuk....Dawwê daqaarih gammiik, Hawaash weeqaytu fanah culak taareena iyyan aracaay tama kartal#Shakle" iyyan migaq akah abeenih yaniini fan culeenih yanin.

Awsi rasih gammik dat gitak qadaytuk taturra iyyeenih weeqayti gammik qaddaqarak Kaadu weeqaytuuk ilaa masalu kak iyyan aracaay, tama kartal kaadu #Carta" iyya migaq akah abeenih yaniini fan gufen.
....
Kalah kaadu tama kartal elle daffeysen innal, ilaa Aysaqiita fanah ni baaxo buubak, kaxxa soomaliyah xisneh ekraarot culseenih yaniinim tambulle.
Obnook, haarisaay, garaniiy ilaa magentak taturra yeenih, aysaqiita culoonuh, sokkar fabrikak xayi dareefa maadeenih sugeenim inkih kassitnah tan tiya kinni.

Ta kartal tambullem, Qiisi qarkakisa gabat culusseh tan baaxo dibuk hinnay rakaakayak inaytâ magaalak xayi dareefat tanih tan baaxooy, qafar ummatta elle mannowtah tani edde culseenih yanin.
..
Toh tonnal anuk xayi waktih addat, Qiisi qarkakisa uqrat leh tan ekraaro qaduk elle yuybulleenih yanin, Qafar simbilih cararisaanam kee qimbiseenih yanin carbiik lakal, Qafar ummatta qimbisseh tan cakki giclot, qiisi ta kartat culuseh sugeh yan baaxooy caylah elle nookeh suge, Qafar giclaba kak bukkusak, Qusba daqortih xiinisso edde madqaanam xiqqimte.

Tawayih uddur tamaa goori giclot, ken lowsiisih gubat sugteh tan qeeroleek ilaa garani fanah qafar lowsiisit gabat cultem takkay ikkal uxih qiisi baaxô wararat kobreh yan fidin baaxo ninni lowsiisih gubat culsaanam nek qambalsimta. Eddeey data gitak tabbayeh, weeqayti xaqa elle gufeh yan dareefak ken gutqaanam dirkih faxxinta.

Taway tama kartal elle tablen innal, ninni lowsiisih gubat culusneh nan baaxo elle kobornennal, kulli gammiik keenit culak, koboreenih sugen baaxok foyyal ken cabnam faxxinta. Tohum taway madneh nan rikeek ilaa erer fanah takkeh tan fidin baaxo kinni.
Toh aracat haynuh, away edde culleh nan inkittiinol rakuh tan giclot bisoh innam faxxinta.



<script async src="https://pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js?client=ca-pub-9722365597729179"
     crossorigin="anonymous"></script>
<!-- Coffee -->
<ins class="adsbygoogle"
     style="display:block"
     data-ad-client="ca-pub-9722365597729179"
     data-ad-slot="3681934026"
     data-ad-format="auto"
     data-full-width-responsive="true"></ins>
<script>
     (adsbygoogle = window.adsbygoogle || []).push({});
</script>